Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
by: Geta Belete Shiferaw | 191 KB | 04-10-2022 | 966 ጊዜ ተነቧል | 110 ጊዜ ውርዷል
ደራሲ: Geta Belete Shiferaw
በከተማ ያሉ መሰረተ ልማቶች ታሪክ ሰርተው ባለፉ የሀገር ባለውለታዎች ሥም ሲሰዬሙ ታሪክ የነገ ትውልድ ታሪኩን ያውቅ ዘንድ ያግዛል፡፡ የእኔዋ ደብረ ማርቆስ ለሐገር ውለታ የዋሉ ድንቅ ጀግኖችን መዘከር ተችልበታለች፡፡ከተማዋ ውስጥ ብዙ የሐገር ባለውለታች በሥማቻው ሐውልት ቆሟል፣ ትምህርት ቤት እና ከተማ ተሰይሟል፡፡